ለአላህም አምሳያዎችን አታድርጉ፡፡ አላህ (መሳይ እንደሌለው) ያውቃል፡፡ እናንተ ግን አታውቁም፡፡(16:74)
ወደ ጌታህ መንገድ በብልሃትና በመልካም ግሳጼ (በለዘብታ ቃል) ጥራ፡፡ በዚያችም እርሷ መልካም በኾነችው (ዘዴ) ተከራከራቸው፡
የቻናሉ አላማ የእስልምና ሀይማኖት እውነተኛ ሀይማኖት መሆኑን ማስተማር ሰዎችን ወደ እስልምና መጥራት።
ለማንኛውም አስተያየት ወደ @jihad_fisebilillah