قال الشيخ مقبل الوادعي رحمه الله :
《 فإذا كنت قوي العقيده ، الجنّي والشيطان سيخافا منك ، وإذا كنت مزعزع العقيده ربما تخاف من ظلّك .》
[[قمع المعاند ص٤٨]]
➳የዘመናችን ታላቁ ዐሊም ሸይክ ሙቅቢል ምን ይላሉ፡
" ዐቂዳህ ጠንካራ ከሆነ ጂኖችና ሸይጣናቶች ይፈሩሀል ዐቂዳህ የሚዋልል ከሆነ ግን ምናልባት ጥላህንም ልትፈራ