КатегорииДобавить

የእኔ ዜማ 😍

እኖር ብዬ ብታረድም
ለመኖር ስል ብሰደድም
እኖር ብዬ ብዋረድም
ዘጠኜ ሞቴን ብሞተው ፣ አንዴ እንደመኖር አይከብድም!
መኖር ከመምት አይልቅም
ሞት እንደ መኖር አይጨንቅም፡፡
………………………………
የሞተ ‹‹እሞታለሁ›› ሲል…
በጭራሽ አያውቅም ፈርቶ፡፡
ያልኖረ አያውቅም ሞቶ።
።።።።
መኖር እንጂ የሚያስፈራኝ
መኖር እንጂ የሚያስገፋኝ
መኖር እንጂ የሚያስከፋኝ
መኖር እንጂ የሚበድል
መኖር እንጂ የሚያጎድ
18
526
11 окт 2024
Релевантные каналы и боты