КатегорииДобавить

ዘተዋሕዶ - zetewahedo

zetewahdo ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ዘተዋሕዶ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ
ለወዳጅ ዘመድዎ በማካፈል ቃለ እግዚአብሔርን ያዳርሱ
3
2137
6 сен 2024
Релевантные каналы и боты