КатегорииДобавить

ኢስላሚክ ደአዋ ግሩፕ

✅Channel @hanan_eslamik_deawa
የዚህ ግሩፕ አላማው አንዳችን የምናውቀውን ለአንዱ ለማሳወቅ መጣር ሲሆን እንተዋወስ እንዘካከር እዝኩሩኒ አዝኩረኩም በሚል ሲሆን አላህዬ ከአስተዋዬች ያርገን እና በአላህዬ መንገድ ቀጥ ብለን የምንቆም ያርገን አላኩሊን የዚህ ግሩፕ ህግጋቶች በታች እንደሚታየው ይሆናል
1 የግሩፑን ህግ መከተል
2 ግሩፑላይ በሂክማ መነጋገር (መወያየት)
3 መከባበር
Релевантные каналы и боты